የሴክሱዋ ነገር
ወዳጀ ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው ብዙ ጊዜ ሴክስ የሚያደርጉ ብዙ ህይወት እንደሚኖሩና ለበሽታ ሴክስ ከማያደርጉት በተሻለ የተጠበቁ እንደሆን ሲነገር ነበር የቆየው አሁን ግን ለብዙወች ምክር እየተሰጠ ነው። ሴክስ ማያደርጉ ሰወች ለደም ግፊት ለስኩዋር እና ቶሎ የማርጀት እድላቸው እጀግ የሰፋ ነው። ሴክስ አብዝተው የሚያደርጉ ሰወች ደግሞ የወጣትነት መልካቸውን ይዘው ከመቆየታቸውም በላይ ረጅም ህይወት ይቆያሉ ። የስኩዋር የካንሰር የደም ግፊት በሽታ ብሎ ነገር የለባቸውም። በወር ከ21 እስከ 27 ጊዜ ሴክስ በሚያደርጉ እና በወር ከ5 ጊዜ ያልበለጠ በሚያወርጉ 5000 ሰወች በተደረገ ጥናት ከ21-27 ጊዜ በወር የሚያደርጉት ከ80 % በላይ ወጣት ይመስላሉ ከበሽታም የተጠበቁ ናቸው ። ወዳጀ ይህን ሰምተህ ብቻ እንደ ሰደደ እሳት በያቅጣጫው ሴክስ ማድረግ አይደለም እንደዛ እሳት ውስጥ ሊጨምርህ ይችላል በትንቃቄ በወር ቢያንስ ከ21 ጊዜ በላይ ሴክስ ለማድረግ መሞከር ነው። ከሚስት ወይም ከባል ወይም ከእጮኛችሁ ወይም የሴክስ ጉዋደኛችሁ ጋር በጥንቃቄ ተደሰቱ መልክቴ ነው ። ጤነኛ የሴክስ ህይወት ጠቃሚ ነው ።
ተደሰቱ ወጣቶች ጎልማሶች ሁሉም በሴክስ ሂወቱ መደሰት አለበት ጥንቃቄ ሳይለይ ፈታ በሉ። ሴክስ ማታደርጉ ካላችሁ ፈልጉ ደግሞ ለሴክስ እሱ ይጠፋል እንዴ። ግን በፍፁም እራሳችሁን ሳጠብቁ አይሁን ወዳጀ ሴክስ ብለህ ከማንም ጋር ከዘለልክ አጅሬ ጠንክር በር ላይ ይጠብቅሀል። ጤናማ ሴክስ ህይወት ያላችሁ የኔ የምትሉት ያላችሁ ግን ተደሰቱ በጣም ሴክስ ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። የሴክስ ጥቅም በቀጣይ በስፋት እመለስበታለሁ ይችን እንደ መረጃ እርስ እንጀ ጠለቅ ያለውን ጥቅሙን በሚገባ ጊዜ ሰጥቸ ይተነተናል

No comments:
Post a Comment