•••••••♥ በጊዜ ውስጥ ሁሉም አለ ♥••••
ለምትወዱት እና ለምታፈቅሩት ሰው በዝች ምድር ላይ የምትሰጡት ትልቁ ስጦታ ጊዜን ነው። ጊዜያችሁን የማትሰጡት ሰው
አልወደዳችሁትም ፍቅሩም እውነት አይሆንም በምንም ውስጥ ሁኑ የኔ ላላችሁት ሰው ጊዜን ስጡ።
ምክንያቱም በጊዜ ውስጥ ሁሉም አለ ፍቅር ደስታ ሀሴት ሰላም ሁሉም ነገር እናም ጊዜን በመስጠት የራሳችን ደስታ በምንወደው ሰው ደስታ ውስጥ ፈልገን ማግኘት እንችላለን
No comments:
Post a Comment