Tuesday, August 15, 2017

#እየወደድኩ_እንዴት_ልለይ?https://www.facebook.com/birukwithselam/
እንዴት ናችሁ ውድ የፍቅር ቤተሰቦቼ እርዳታችሁን ፈልጌ ያስጨነቀኝን ነገር ወደ እናንተ ይዤው መጣሁ.......ድንገት በሆነ አጋጣሚ ተዋውቀን ከካንፓስ ልጂ ጋ ፍቅር ጀመርን....
ፍቅራችን በሰአቱ በጣም ያስቀናል እኔም ያለሱ እሱም ያለኔ አይንቀሳቀስም የትም ስንሂድ አንድ ላይ ነን ።ልጁ ደስ የሚል ባህሪ አለው ሰዎችን ተግባቢ ነው ሰዎችን መርዳት ይወዳል በዚህ እኔም ድስተኛ ነኝ ......ለሰዎች ባለው መልካም አስተሳሰብ ግን........ከሴቶች ጋ በጣም ይቀራረባል ይደዋወላል ...አንዳንድ የግቢ ልጆች ከፍቅረኛቸው .....ሲጣሉ እኔ ፍቅረኛዋ ነኝ እያለ ሂዶ ይተዋወቃል ፌስ ....ቡክ ላይ የሚሰጠው ኮሜንት ወጣ ያለ ነው እነሱም የሚሰጡት አክቱ ፍቅረኛ ያለው አይመስልም........ብዙ ግዜ እንጣላለን በቃ ኦቨር ሴቶችን አትቅረብ ስለው እሺ ይለኝና ከሁለት ቀን ቡሀላ እዛው ነው........ለሰዎች ስለሚያዝን በጣም ተግባቢ ስለሆነ ሴቶቹ ይፈልጉታል አንዳንዶቹማ ከሳ እስክትለይ እንጠብቅሀለን ይሉታል፦የሱ መልካምነት እሱ ባይፈልጋቸውም እንካን እነሱ በመልካምነቱ እየተማረኩ ይወዱታልእኔ ሲጀመር በባህሪዬ ተጠራጣሪ ነኝ ወንድን ልጂ አላምንም........እሱ ደሞ ከሴቶች ጋ ኦቨር ሲቀራረብ እምነቴ ጠፍ ለምን ከሴቶች ጋ እንዲህ ትሆናለህ ስለው አታምኚኝም እንዴ ይለኛል እንዴት ልመን.............ቢያንስ ፍቅረኛ እንዳለው ሰው ሁን እለዋለሁ ሁሌ አንድ አይነትነገር ተመሳሳይ ችግር እኔ ከልቤ ነው የማፈቅረው አንዳንዴ ሲብስብኝ ተወኝ በቃ ስለው እራሴን ነው የማጠፍው እያለ ያስፈራራኛል.,............ችግሩ .....አሁን አሁን ስልችት ሲለኝ ......በቃ ዝም ማለት ጀመርኩ ፍቅራችን ግን እየቀዘቀዘ መጣ.........የፍቅር ጋደኞቼ፦....ወንድን_ልጅ ወይም ጥርጣሬዬን እንዴት ልተው # እሱንስ በምን መልኩ አዚህ ነገር ማውጣት እችላለሁ# እንዴትስ ያ የድሮ ፍቅራችንን ልመልሰው ?ጋደኞቼ እየወደድኩት እያፈቀርኩት እንዴት እንለያይ ባለ መግባባት እባካችሁ ምክራችሁን እሻለሁ..............አመሰግናለሁ !!!!https://www.facebook.com/birukwithselam/

No comments:

Post a Comment